About this course
በ 4ት ኑትሪየንት ስቲዋርድሺፕ በመመራት ውጤታማ ማዳበሪያ አጠቃቀም ላይ የተመሰረተ አካሄድ እንኳን ደህና መጡ:: ዘላቂነት ያላቸው የሰብል ስርዓቶችን ለማዳበር ወሳኝ ማዕቀፍ ነው:: ይህ ኮርስ በአፍሪካ ከሚገኙ አነስተኛ አርሶ አደሮች ጋር የሚሠሩ የኤክስቴንሽን ባለሙያዎች ለግብርና ምርት ነጋዴዎች ድርሻ ያላቸውን ሰዎች አቅም ይሰጣቸዋል። የ4ት መርሆችን በመረዳትና በመተግበር የሰብል ምርትን ለማሳደግ፣ ለገበሬዎች ገቢ ለመጨመር፣ እንዲሁም ዘላቂ የአፈር ለምነት አስተዳደርን ማስፋፋት አላማችን ነው።
የአፈር ማዳበሪያዎችለሰብልአስፈላጊየሆኑንጥረነገሮችንበማቅረብረገድወሳኝሚናይጫወታሉ፤ይህምምርትናጥራትያለውምግብናለገብያ የሚቀርቡ ሰብሎችእንዲሻሻልአድርጓል።ከአፈርጋርበተያያዘማዳበሪያዎችየአፈርለምነትእንዲዳብርከፍተኛአስተዋጽኦያበረክታሉ።
በ 4ቱትላይየተመሰረቱማዳበሪያዎችትክክለኛአስተዳደር÷ ትክክለኛውንንጥረነገርምንጭ, በትክክለኛውመጠን፣በትክክለኛውጊዜእናበትክክለኛውቦታላይተግባራዊማድረግ፣ለአርሶ አደሮች፣ማህበረሰብእናለመላውየአፍሪቃአገሮችየተሻለማህበራዊ፣ኢኮኖሚያዊእናአካባቢያዊውጤትለማግኘትቁልፍነው::
መመሪያመጽሐፋችንአራትሞጁሎችን (ትክክለኛ ምንጭ፣ትክክለኛ መጠን፣ትክክለኛ ግዜ እናትክክለኛ ቦታ) የያዘሲሆንአነስተኛ አርሶ አደሮች ጋርተቀራርበውለሚሰሩአማካሪዎችዝርዝርመረጃይሰጣል::
እነዚህንመሠረታዊመርሆችንበማዳበርየማዳበሪያየኤክስቴንሽን ባለሙያዎች፤ የግብርና ምርት ነጋዴዎች ለገበሬዎችውጤታማበሆነመንገድእውቀትነን ለማስተላለፍየሚያስችልነው፡፡
የ 4ት ኑትሪየንት ስቲዋርድሽፕ ጽንሰሐሳብየተመጣጠነእናዘላቂንጥረነገሮችንአጠቃቀምለማረጋገጥስልቶችንለመወሰንእንደመሠረትሆኖያገለግላል፡፡
ትምህርቱከተጠናቀቀበኋላተሳታፊዎችለጥያቄዎቹመልስእንዲሰጡይጠበቅባቸዋል።ከተሰጡት 40 ጥያቄዎችውስጥ 32ቱንበትክክልለመመለስተመጣጣኝየሆነየ80% ወይምከዚያበላይውጤትላስመዘገቡየምስክርወረቀትይሰጣል።
የአፈር ማዳበሪያዎችንበአግባቡለመጠቀም፣የምግብዋስትናንለማሻሻልአስተዋጽኦለማበርከት፣የገበሬዎችንገቢከፍለማድረግእናውድየአፈርሃብታችንንበኃላፊነትና በባለአደራነት ለማሳደግበዚህትምህርትመስፋፋትላይይተባበሩን።አንድላይሆነንበመላውየአፍሪካአህጉርየሚገኙግለሰቦችን፣ማህበረሰቦችንናአካባቢንበመጥቀምበግብርናልማትላይዘላቂተፅዕኖማድረግእንችላለን።
Comments (0)
4ቱ ት የአልሚ ንጥረ ነገር አጠቃቀም መመሪያ መጽሐፍ: የኤክስቴንሽን ባለሙያዎች መማሪያ ሞጁሎች